በስሪላንካ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ 207 ሰዎች ተገደሉ *******************


በስሪላንካ መዲና ኮሎንቦ የፋሲካን በአል በማክበር ላይ በነበሩ የክርስትያን እምነት ተከታዮች ላይ በደረሰ የቦንብ ጥቃት 137 ሰዎች መገደላቸውና በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል፡፡
የቦንብ ጥቃቱ በሶስት አብያተ ክርስትያን እና በሶስት ሀቴሎች ላይ በድምሩ ስድስት የቦንብ ጥቃት እንደደረሰ ታውቋል፡፡
የቦንብ ጥቃት ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል ዘጠኝ የሚሆኑት የውጭ ዜጎች እንደሆኑ ተገልጿል፡፡
ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም ከመካካለኛው ምስራቅ የተመለሱ ‘የኢስላሚክ ስቴት (አይኤስ) ተፋላሚ ኃይሎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ተገምቷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *