ኢትዮጵያና ቻይና የ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስመንት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከቻይና ስቴት ግሪድ ኩባያ ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ ለኃይል ማሠራጫና ማከፋፈያ መስር ዝርጋታ የ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመንት ተፈርሟል፡፡

ፕሮጀክቱ ለ16 የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኃይል አቅርቦት፣ ለሁለተኛው የአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር መስመርና ለተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ማዳረስ የሚያስችል ነው፡፡

ምንጭ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *