አቶ ገዱ አንድአርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና አቶ ለማ መገርሳ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ

Image result for ethiopian minster lema and gedu

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 አቶ ገዱ አንድአርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ አቶ ለማ መገርሳ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር እና ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ልማት ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ።

ይህዝ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቅራቢነት የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመትን ያፀደቀው።

ምንጭ ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *