በስሪላንካ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ 207 ሰዎች ተገደሉ *******************

በስሪላንካ መዲና ኮሎንቦ የፋሲካን በአል በማክበር ላይ በነበሩ የክርስትያን እምነት ተከታዮች ላይ በደረሰ የቦንብ ጥቃት 137…

መረጃ አዲስ አበባ።

ፖሊስ የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ደጋፊዎች የተለያዩ የከተማው ቦታዎች የሰቀሉትን ባነሮች ከደንብ አስከባሪዎች ጋር በመሆን እያወረደ መሆኑ…

ክስ የተመሰረተባቸው ቲቪ ጣቢያዎች!!!

ሁለት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች የተሳሳተ ማስታወቂያ በማሰራጨት በሚል ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍሉ ተፈረደባቸው፡፡ የማስታወቂያና የብሮድካስት ህጉን…

ኩላሊታችን የቱ ጋር ነው?

የኩላሊት ህመም ወይም መድከም ዛሬ አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ላይ በሽታ ይስተዋላል።ብዙዎች የኩላሊት ህመምን እንደቀላል በማየት ብርድ ነው፣ጨጓራ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ።…

በጋምቤላ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት አደረሱ::

በጋምቤላ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት አደረሱበጋምቤላ ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር…

የተባበረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና የሽግግር ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ተዋሃዱ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011

የተባበረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና የሽግግር ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ተዋሃዱ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011 የተባበረው የኦሮሞ…

ትናንት ማምሻውን ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው የወንዞች ሙላት ምክንያት የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

5615 ሰዎች በአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉ ሲሆን 637 ቤቶች ውስጥ ውሃ ገብቷል የተወሰኑ ቤቶችም ፈርሰዋል፡፡ የሞት አደጋው…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከቻንፒዮን ሊግ ተሰናበተ።

ትናንት በተካሄደው የቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ባርሳ 3 ለ 0 ማንቼን በማሸነፍ ማንቼን አሰናብቷል።