ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅን ጨምሮ በርከት ያሉ ሚኒስትሮች የስራ መልቀቂያ አስገቡ።

ሰበር መረጃ

ባለፈው ሳምንት ክብርት ፕሬዚዳንት ቀይ መስመር ተጥሶዋል ሕግ አልተከበረም በማለት በቲውተር ገጻቸው ገልፀው ነበር። በዚህ ፁሁፋቸው ከዶ/ር አብይ ጋር ጥርስ ውስጥ ሳይገቡ አልቀረም። የለት እለት የዶክተሩ ግልምጫ ያላስቀመጣቸው ፕሬዚዳንት የሥራ መልቀቂያ አስገብተዋል። እርሳቸው ብቻም ሳይሆን በርከት ያሉ ሚኒስትሮች በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የዘር ፖለቲካ ከታሪካችን ጋር አንደምርም በማለት ለመልቀቅ ወስነዋል። ዶክተር አብይ ብቻዪን አልሞትም የትም አትሄዱም ባይ ናቸው። መጨረሻው ምን ይሆን?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *