ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ኮሚቴው ለስብሰባው በተዘጋጁ ሰነዶች በመወያየት ቀጣይ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥም ይጠበቃል፡፡በቅርቡም ግንባሩ በምክር ቤት ደረጃ ተሰብስቦ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከሩም ይታወሳል፡፡

ምንጭ፡ አምሃራ ማስሜዲያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *