ማዕድኑ በህገወጥ አሰራር ተጠልፏል

በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኮንስትራክሽን፣… ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ማዕድናት ይገኛሉ:: ለአብነት ሲሊካ ሳንድ፣ ጅፕሰም፣ ብረት፣ ኦፓል፣…