ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችው እመርታ

ዓለም አቀፍ ሪፖርትን ያጣቀሱት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክብርት መዓዛ አሸናፊ ኢትዮጵያ ሰላምና ደኅንነትን በማስጠበቅ ያስመዘገበችውን እመርታ አንሥተዋል፡፡ ይህ የሽግግር[…]

የሲዳማ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ በሆነው ኤጄቶ ላይ የተቃጣው ፍረጃና ዛቻ ሊቆም ይገባል፦ የሲዳማ ዞን አስተዳደር

የሲዳማ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች በሆኑት ኤጄቶዎች ላይ የተቃጣው የፍረጃ፣ ዛቻና ድብደባ ጥቃት በአስቸኳይ ልቆም ይገባል ሲል የሲዳማ ዞን አስተዳደር[…]

2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መገኘቱ ተገለጸ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ፍላጎት አሳይተው ከተመለመሉ የውጭ ባለሀብቶች ውስጥ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መገኘቱን የኢትዮጵያ[…]

የባርሴሎና አውቶቡስ ሊዮኔል ሜሲን አንፊልድ ላይ ጥሎት ሄዷል

የባርሴሎና አውቶቡስ ሊዮኔል ሜሲን አንፊልድ ላይ ጥሎት ሄዷል፡፡ባርሴሎና በሻምፕዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በሊቨርፑል 4ለ0 ከተረታ በኋላ የቡድኑ አውቶብስ[…]

“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ[…]

ከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በቁጥጥር ስር ውሏል

ከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በቁጥጥር ስር ውሏል(የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ሚያዝያ 29/2011 ዓ.ም)በያዝነው በጀት ዓመት ዘጠኝ[…]

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽህፈት ቤት በሶስቱ የመንግስት አካላት ግንኙነት እና በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አተገባበር ዙሪያ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።ምክር[…]

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል[…]

ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ኮሚቴው[…]

በሩሲያ በአውሮፕላን አደጋ 41 ሰዎች ሞቱ

ከሩሲያ ሞስኮ የተነሳ ኤሮፍሎት ጄት በድንገት መልሶ እንዲያርፍ ሲሞክር እሳት በመነሳቱ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል፤ በአደጋውም የ41 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡በሕይወት የተረፉ[…]

የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀርሚ ሃንት

“በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እውን እንዲሆን እንግሊዝ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች።” ሚስተር ጀርሚ ሃንት “ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ውሕደት እንዲመሠረት ኢትዮጵያ[…]

‹‹ካለፉት እና ከጠፋው ንብረት ይልቅ የተጎዳውን የሰውን ሥነ-ልቦና ለማደስ እርቀ ሠላም መፍጠር ይገባል፡፡ › አቶ ብርሃኑ ጣዕምያለው

‹‹ካለፉት እና ከጠፋው ንብረት ይልቅ የተጎዳውን የሰውን ሥነ-ልቦና ለማደስ እርቀ ሠላም መፍጠር ይገባል፡፡ › አቶ ብርሃኑ ጣዕምያለው‹‹ሁላችንም ተሸነፍን፤ ሁላችንም አጣን[…]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት 2019 አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላምን ለማምጣት፣ ለማስጠበቅና ለማቆየት ላደረጉት አስተዋፅኦ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት 2019 አሸናፊ ሆኑ። የዩኔስኮ[…]

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡በሠላማዊ ሠልፈኞቹ ‹‹የአማራ መገደልና መፈናቀል ይቁም፤ መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት ይጠብቅ›› የሚሉ መልዕክቶች እየተላለፉ[…]

የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ ከሕዝብ ጋር ይመክራሉ

የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ ከሕዝብ ጋር ይመክራሉ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2011ዓ.ም (አብመድ) በዶክተር አምባቸው መኮንን የሚመራው[…]

የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው፤ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0፣ ባሕር ዳር ከነማ ደቡብ ፖሊስን፣ ወልዋሎ አዲግራት[…]

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2011ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የክልል እና ከተማ[…]

የቻይናዉ ‹ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሸቲቭ› ለኢትዮጵያ ተስፋ ወይስ ስጋት?

ለሰላም፣ ለትብብር፣ ለግልጽነት፣ አካታችነት እና ለጋራ ጥቅም የሚሉ ዓላማዎችም ነበሩት፡፡ ‹‹ዘ ሲልክ ሮድ›› ለቻይናዉያን የጥንት ብልጽግናቸዉ እና ክብራቸዉ ትዝታ ነዉ፡፡እናም[…]

የማላዊ ሐይቅን ሙሉ በሙሉ በዋና ያዳረሰው ሰው በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈረ

የማላዊ ሐይቅን ሙሉ በሙሉ በዋና ያዳረሰው ሰው በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈረ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) አንድ ደቡብ አፍሪካዊ[…]

ምግባችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ መምሰል ይገባዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) የዓብይ ፆም ሁለት ወራት ለሚጠጉ ጊዜያት ይቆያል፡፡ አሁን ላይ ታዲያ መገባደጃው ላይ ተደርሷል፡፡ እናም ፆሙ[…]

‹‹በሰላምና በእምነት መገንባት ላይ ልናተኩር ይገባል

‹‹በሰላምና በእምነት መገንባት ላይ ልናተኩር ይገባል፡፡›› ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2011ዓ.ም (አብመድ) ‹‹ከበዓለ ስቅለት እና ትንሳኤ ትልቅ ትምህርት[…]

የእንጅባራ ነዋሪዎች የአደንዛዥ ዕፅ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2011ዓ.ም (አብመድ) የወጣቶችን ስብዕና የሚጎዱ የአደንዛዥ ዕፅ መጠቀሚያ ቤቶች መበራከት እንዳሳሰባቸው በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች[…]

የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር

‹‹የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ‹የቤልት ኤንድ ሮድ› ተነሳሽነት ሀገራትን የማገናኘት መርህ ማሳያ ነው፡፡›› – ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አህመድባሕር ዳር፡[…]

ሰሙነ ህማማት ዘሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ)

በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዕለት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፡፡ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋን የተዋሐደ አምላክ፣[…]