⬆️ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሙሐመድአሚን ጀማል ከኃላፊነታው ለመነሳት መልቀቂያ አቀረቡ።

⬆️ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሙሐመድአሚን ጀማል ከኃላፊነታው ለመነሳት መልቀቂያ አቀረቡ። ፕሬዝዳንቱ መልቀቂያውን ያቀረቡት ምክር ቤቱ[…]

⬆️ ዋልታ ፖሊስ ትግራይ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል ።

⬆️ ዋልታ ፖሊስ ትግራይ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል። በአንደኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ዋልታ[…]

ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ 200,000 ሺህ ብር የሚያወጣና ለካንሰር ህሙማን የመድሀኒት መበጥበጫ የሚያገለግል (ሁድ) ለማበርከት ቃል ገባ።

ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ 200,000 ሺህ ብር የሚያወጣና ለካንሰር ህሙማን የመድሀኒት መበጥበጫ የሚያገለግል (ሁድ) ለማበርከት ቃል ገባ። በተጨማሪም ጎሳዬ ከካንሰር ህሙማን[…]

የአዳማ/ናዝሬት ነዋሪዎች የከተማው አስተዳደር እና በቄሮ ስም የሚንቀሳቀሱ በጥምረት እየፈጠሩት ያለውን የመብት ጥሰት በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ

በዛሬው እለት ሚያዚያ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከረፋዱ 2 ስዓት ጀምሮ በናዝሬት ከተማ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ነዋሪዎች የመንግስት ታጣቂ የሆኑ[…]

ክስ የተመሰረተባቸው ቲቪ ጣቢያዎች!!!

ሁለት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች የተሳሳተ ማስታወቂያ በማሰራጨት በሚል ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍሉ ተፈረደባቸው፡፡ የማስታወቂያና የብሮድካስት ህጉን በመተላለፍ ሸማቹ እንዲታለል አድርገዋል[…]

በጋምቤላ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት አደረሱ::

በጋምቤላ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት አደረሱበጋምቤላ ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት ማድረሳቸውን[…]

የተባበረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና የሽግግር ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ተዋሃዱ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011

የተባበረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና የሽግግር ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ተዋሃዱ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2011 የተባበረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና የሽግግር[…]

ትናንት ማምሻውን ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው የወንዞች ሙላት ምክንያት የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

5615 ሰዎች በአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉ ሲሆን 637 ቤቶች ውስጥ ውሃ ገብቷል የተወሰኑ ቤቶችም ፈርሰዋል፡፡ የሞት አደጋው የደረሰው በቅበት ከተማ አስተዳደር[…]