የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ነው፤ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2ለ0፣ ባሕር ዳር ከነማ ደቡብ ፖሊስን፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ደደቢትን 2ለ0 እየመሩ እንዲሁም አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና እና ጂማ አባ ጂፋር ከሲዳማ ቡና በተመሳሳይ ያለምንም ግብ የመጀመሪያውን አጋማሽ አጠናቅቀዋል፡፡ ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ደግሞ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት የመጀመሪያውን አጋማሽ አጠናቅቀዋል፡፡ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀሌ 70 እንደርታ ገና ጨዋታው አልተጀመረም፡፡

ፎቶ፡- ከፋሲል ከነማ እና ባሕር ዳር ከነማ ገጽ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *